News
  • የተረጋጋ የንግድ ስርዓትን ለማስፈን የምርት አቅርቦቾችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለነዋሪው እየቀረበ ነው ተባለ።
  • 🌿 የልደታ ክፍለ ከተማ የገና ባዕልን አስመልክቶ የግብርና የእንስሳት ተዋፅኦ የኢንዱስትሪ ምርቶችና በተመጣጣኝ ዋጋ የሚገኝበት ባዛር ተከፈተ።
  • ባለፉት 6 ወራት በከተማ አስተዳደሩ የአገልግሎት አሰጣጥን ለማሻሻል የሚያስችል የሪፎርም ስራ እየተከናወነ የሚገኝ በመሆኑ በተቋማት የስራ አፈጻጸም ላይ የአገልግሎት መሻሻሎችን መታየት ጀምረዋል ተባለ፡፡
  • የልደታ ክፍለ ከተማ የገበያ ማረጋጋት ፣ ገቢ መሰብሰብ፣ ህገ-ወጥ ንግድ ቁጥጥርና አዲስ አበባ ታምርት ግብረ-ሃይል የተሰራውን ስራ አፈፃፀም ገመገመ።
  • "በላባችን ኢትዮጲያን እናበለፅጋለን " የልደታ ክፍለ ከተማ ንግድ ጽ/ቤት ኃላፊ ዶ/ር ጥበበ ደጀኔ።
  • የልደታ ክፍለ ከተማ ንግድ ጽ/ቤት የስነ ምግባርና ጸረ ሙስና መከታተያ ክፍል ጋር በመተባበር በሙስናና ብልሹ አሰራር ላይ ያተኮረ መድረክ አካሄደ።
  • የልደታ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የሳምንቱን የንግድ ጽ/ቤት የሥራ እቅድ አፈጻጸም ገምግሞ አቅጣጫ አስቀምጧል።